ይህ ድህረ ገፅ ስለእናቶች ጤና ነፃ የህክምና መረጃ የሚሰጣበት ሲሆን ከእርግዝና እስከ ወሊድ ድረስ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን እና ሊያጋጥሙ ሚችሉ እክሎችን ይዳስሳል። ይህ ድህረ ገፅ መረጃ ከመስጠት ባለፈ የህክምና ዉሳኔን አይሰጥም። በሚያገኙት መረጃ በመንተራስ ወደ ህክምና ቦታ በመሄድ እርዳታ እንዲያገኙ እንመክራለን።
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
+ 51 11 111 1 111
info@gmail.com