በእርግዝና ወቅት የተለመዱ ችግሮች
ኧርብስ ፓልሲ
ኧርብስ ፓልሲ በ አንድ እጅ ላይ የሚከሰት የመድከም ወይም አጅን መጠቀም አለመቻል ነው። በጨቅላ ህፃናት እና በአዋቂወች ይከሰታል።
ምክንያት
ምልክት
ሕክምና
የህፃናት ቆልማማ እግር
ቆልማማ እግር ህፃናት ሲወለዱ ጀምሮ በአብዛኛው በሁለት እግር የሚታይ የእግር መጣመም ነው።
ምልክት
ሕክምና
የህፃናት ቢጫነት
የአይን ቀለም እና የቆዳ ቀለም ቢጫ ቀለም ሆኖ መታየት ነው። ይህም የቢሊሩቢን የተባለው ኬሚካል መጠን ሲጨምር የሚከሰት ነው።ከ50-60% ህፃናት ላይ ይታያል።ያለ ጊዜ የተወለዱ እና የሰውነት ክብደታቸው ዝቅተኛ የሆኑ ከ2.5ኪ.ሎ በታች ጨቅላ ህፃናት ላይ በስፋት ይታያል።
ምክንያት
መከላከያ መንገዶች
ሕክምና
የጨቅላ ህጻናት የሳንባ ምች
የህጻናት ሳንባ ምች ከጨቅላ ህጻናት ኢንፈክሽን በዋነኝነት የሚጠቀስ ነው።በአብዛኛው በባክቴሪያ የሚመጣ ሲሆን ነው።
ምልክት
ምክንያት
መከላከያ መንገዶች
ሕክምና
ስፒና ባይፊዳ
ከወሊድ ጀምሮ የሚፈጠር የሃብለ ሰረሰር እና አከርካሪ አጥንት ችግር ሲሆን ማለትም ፅንሱ ከመወለዱ በፊት መደፈን የነበረበት የአከርካሪ አጥንት ክፍተት በመኖሩ ነው።
ምልክት
ምክንያት
ሕክምና
አጣዳፊ ተቅማት እና ትውከት
ይህ በሽታ ህፃናት ልጆች ላይ በተለያዩ ምክኒያቶች ጀርሞች ማለትም ባክቴሪያ፡ ቫይረስ ወይም ፓራሳይቶች ወደ ጨጓራ እና አንጀት በመግባት ብግነት(inflammation) ሲያመጣ የሚከሰት ነው።
ምልክት
ምክንያት
ሕክምና
መከላከያ መንገዶች
የልብ ህመም
በጨቅላ ህፃናት ላይ ከሚያጋጥሙ የልብ ህመሞች ዉስጥ ዋነኛው ሲወለዱ ጀምሮ የሚያጋጥም የልብ ህመም ሲሆን ይህም በጉዳቱ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ።
ምልክት
ምክንያት
ሕክምና