መነሻ
ብሎግ
መረጃዎች
የጤና እክሎች
ስለ እኛ
መነሻ
ብሎግ
መረጃዎች
የጤና እክሎች
ስለ እኛ
ሰብስክራይብ ያድርጉ
Toggle theme
የፅንስ እድገት
የመጀመሪያ ሶስት ወር
3ኛ ሳምንት ፅንሰት የሚፈጠርበት ነው
4ኛ ሳምንት የተፈጠረው ፅንስ ወደ ማህፀን ግድግዳ ውስጥ ማደግ የሚጀምርበት
5ኛ ሳምንት የልብ መምታት የሽንት እና መራቢያ ኡደት አካላት፥የኩላሊት መፈጠር
9ኛ ሳምንት የፅንሱ መጠን 3/4ኢንች
11ኛ ሳምንት የፅንሱ የመራቢያ አካላት መታወቅ ይችላል።
12ኛ ሳምንት የእጅ ጥፍር መታየት እና መጠኑም 14 ግራም ይደርሳል።
ሁለተኛው ሶስት ወር
የፅንስ እድገት
13ኛ ሳምንት የ አጥንት መጠንከር
14ኛ ሳምንት የቀይ የደም ሴል መመረት ወደ 45 ግራም ይመዝናል
15ኛ ሳምንት የአናት ፀጉር መታየት
16ኛ የፅንስ አይን ቦታዉን መያዝ ይጀምራል
17ኛ ሳምንት የእግር ጥፍር መታየት
18ኛ ሳምንት ፅንሱ ድምፅ መስማት ይጀምራል፥የምግብ ኡደት ይጀምራል
19ኛ ሳምንት ሴቶች የማህፀን እና መራቢያ አካል እድገት
20ኛ ሳምንት የመጀመሪያው የፅንስ እንቅስቃሴ፥ወደ 320ግራም አካባቢ ይመዝናል።
21ኛ ሳምንት ፅንስ ጣቱን ወደ አፍ ይይዛል
23ኛ ሳምንት የአይን እንቅስቃሴ መጨመር
24ኛ ሳምንት የደም ስሮች ሲታዩ የቆዳ ቀለም ወደ ቀይ መቀየር
27ኛ የሳንባ እድገት መጨመር
ሶስተኛው ሶስት ወር
28ኛ ሳምንት የፅንሱ አይን በትንሹ መከፈትና የሳንባ እንቅስቅሴ
29ኛ ሳምንት ከፍተኛ የፅንስ እንቅስቃሴ፡ እጅና እግር መለጠጥ
30ኛ ሳምንት የፅንሱ ፀጉር ማደግ
31ኛ ሳምንት የፅንስ ክብደት በፍጥነት መጨመር
32ኛ ሳምንት የመተንፈስ እንቅስቃሴ መጨመር
33ኛ ሳምንት ፅንሱ ብርሃን ማወቅ ይችላል፣
34ኛ ሳምንት የፅንሱ ጥፍሮች ያድጋሉ፣
35ኛ ሳምንት የቆዳው መለስለስ ስብ መከማቸት
36ኛ ሳምንት ጭንቅላት ወደ ታች መገልበጥ
38ኛ 39ኛ ሳምንት ከ 2900ግራም በአማካይ በላይ ይመዝናል፣
ደረቱ መታየት፣የወንድ የዘር ፍሬ ቦታዉን መያዝ ፣የመውለጃ ጊዜ መቃረብ።