logo

ጤናዬ

ያወቀች እናት ለጤናማ ትዉልድ

የእርግዝና ሂደት

የመጀመሪያ ሶስት ወራት

  • የፅንስ እድገት
  • 3ኛ ሳምንት ፅንሰት የሚፈጠርበት ነው
  • 4ኛ ሳምንት የተፈጠረው ፅንስ ወደ ማህፀን ግድግዳ ውስጥ ማደግ የሚጀምርበት
  • 5ኛ ሳምንት የልብ መምታት የሽንት እና መራቢያ ኡደት አካላት፥የኩላሊት መፈጠር
  • 9ኛ ሳምንት የፅንሱ መጠን 3/4ኢንች
  • 11ኛ ሳምንት የፅንሱ የመራቢያ አካላት መታወቅ ይችላል።
  • 12ኛ ሳምንት የእጅ ጥፍር መታየት እና መጠኑም 14 ግራም ይደርሳል።

ሁለተኛው ሶስት ወራት

  • በእናቶች ላይ የሚከሰት
  • በእናት ላይ የቆዳ መጥቆር፡ማድያት፡ ሽንተረር
  • የጡት ህመም
  • የጨጓራ ህመም
  • የእግር ማበጥ እና ህመም
  • የድድ መድማት
  • የወገብና የጀርባ ህመም
  • የፅንስ እድገት
  • 13ኛ ሳምንት የ አጥንት መጠንከር
  • 14ኛ ሳምንት የቀይ የደም ሴል መመረት ወደ 45 ግራም ይመዝናል
  • 15ኛ ሳምንት የአናት ፀጉር መታየት
  • 16ኛ የፅንስ አይን ቦታዉን መያዝ ይጀምራል
  • 17ኛ ሳምንት የእግር ጥፍር መታየት
  • 18ኛ ሳምንት ፅንሱ ድምፅ መስማት ይጀምራል፥የምግብ ኡደት ይጀምራል
  • 19ኛ ሳምንት ሴቶች የማህፀን እና መራቢያ አካል እድገት
  • 20ኛ ሳምንት የመጀመሪያው የፅንስ እንቅስቃሴ፥ወደ 320ግራም አካባቢ ይመዝናል።
  • 21ኛ ሳምንት ፅንስ ጣቱን ወደ አፍ ይይዛል
  • 23ኛ ሳምንት የአይን እንቅስቃሴ መጨመር
  • 24ኛ ሳምንት የደም ስሮች ሲታዩ የቆዳ ቀለም ወደ ቀይ መቀየር
  • 27ኛ የሳንባ እድገት መጨመር

ሶስተኛው ሶስት ወራት

  • በእናቶች ላይ የሚከሰት
  • የፅንስ እድገት በፍጥነት መጨመር
  • የፅንስ እንቅስቀሴ መጨመር
  • ከማህፀን የሚወጣ ፈሳሽ (መጥፎ ሽታ፣የማሳከክ እና ደም የማይታይበት)
  • ምጥ የሚመስል ህመም
  • የእግር እብጠት፡ የወገብ ህመም ፡ የሽንት በተደጋጋሚ መምጣት
  • የፅንስ እድገት
  • 28ኛ ሳምንት የፅንሱ አይን በትንሹ መከፈትና የሳንባ እንቅስቅሴ
  • 29ኛ ሳምንት ከፍተኛ የፅንስ እንቅስቃሴ፡ እጅና እግር መለጠጥ
  • 30ኛ ሳምንት የፅንሱ ፀጉር ማደግ
  • 31ኛ ሳምንት የፅንስ ክብደት በፍጥነት መጨመር
  • 32ኛ ሳምንት የመተንፈስ እንቅስቃሴ መጨመር
  • 33ኛ ሳምንት ፅንሱ ብርሃን ማወቅ ይችላል፣
  • 34ኛ ሳምንት የፅንሱ ጥፍሮች ያድጋሉ፣
  • 35ኛ ሳምንት የቆዳው መለስለስ ስብ መከማቸት
  • 36ኛ ሳምንት ጭንቅላት ወደ ታች መገልበጥ
  • 38ኛ 39ኛ ሳምንት ከ 2900ግራም በአማካይ በላይ ይመዝናል፣
  • ደረቱ መታየት፣የወንድ የዘር ፍሬ ቦታዉን መያዝ ፣የመውለጃ ጊዜ መቃረብ።

ተከተሉን

My kids store ad

በእናቶች እና በአራስ ሕፃናት ላይ የተለመዱ ችግሮች

ከፍተኛ የቅሪት ትዉከት

ከመጠን ያለፈ የማቅለሽለሽ እና ማስመለስ በሽታ

የህፃናት ቆልማማ እግር

በአብዛኛው በሁለት እግር የሚታይ የእግር መጣመም

የህፃናት ቢጫነት

የቆዳ ቀለም ቢጫ ቀለም ሆኖ መታየት ነው